• Home
  • About Us
    • About EABC
    • Board of Directors
    • Executive Management
    • Our Mission and Vision
    • Branch Offices
    • Headquarters Location
    • Organizational Structure
  • Products and Services
    • Agricultural Inputs
    • Seeds Products Supply
    • Forest Products Supply
    • Agriculture Equipment and Spare Part Supply
    • Agricultural Mechanization
    • Machinery & Heavy Duty Vehicles
  • Opportunities
    • Bids
  • Media & Publications
    • Accolades
    • Publications
    • Videos
  • Contact Us
26 Sep2025

board x

September 26, 2025. Written by asaye. Posted in Front Page, Home

የቦርድ አባላት | Board Members

Alemtsehay Paulos

ክብርት ወ/ሮ ዓለምፀሀይ ጳውሎስ

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር | የቦርድ ሰብሳቢ

Her Excellency Mrs. Alemtsehay Paulos
Head of Prime Minister’s Office & Minister of Cabinet Affairs
Chairperson of Board of Directors

Addisu Arega

ክቡር አቶ አዲሱ አረጋ

የኢፌዴሪ የግብርና ሚኒስትር | የቦርድ ምክትል ሰብሳቢ

His Excellency Mr. Addisu Arega
Minister of Agriculture
Vice Chairman of the Board

Semereta Sewasew

ክብርት ወ/ሮ ሰመሪታ ሰዋሰው

በኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስቴር የኢኮኖሚ ትብብር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ | የቦርድ አባል

Her Excellency Mrs. Semereta Sewasew
State Minister of Finance
Board Member

Eyob Tekalign

ክቡር ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ | የቦርድ አባል

His Excellency Eyob Tekalign (PhD)
Governor of the National Bank of Ethiopia
Board Member

Abie Sano

ክቡር አቶ አቤ ሳኖ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት | የቦርድ አባል

His Excellency Mr. Abie Sano
President of Commercial Bank of Ethiopia
Board Member

Takele Uma

ክቡር ታከለ ኡማ (ኢ/ር)

የኢትዮ-ጂቡቲ የምድር ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር ዋና ሥራ አስፈጻሚ | የቦርድ አባል

His Excellency Takele Uma (Eng.)
CEO of Ethio-Djibouti Railways Transport Share Company
Board Member

Mandefiro Nigussie

ክቡር ማንደፍሮ ንጉሤ (ዶ/ር)

የኢትዮጵያ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር | የቦርድ አባል

His Excellency Mandefiro Nigussie (PhD)
Director General of the Ethiopian Agricultural Transformation Institute
Board Member

Kiya Tekalign

አቶ ኪያ ተካልኝ

ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ | የቦርድ አባል

Mr. Kiya Tekalign
From Ethiopian Investment Holdings
Board Member

Daniel Seleshi

አቶ ዳንኤል ስለሺ

በኮርፖሬሽኑ ሠራተኞች የተመረጡ የቦርድ አባል

Mr. Daniel Seleshi
Employees’ Representative on the Board
Ethiopian Agricultural Businesses Corporation

Senehiwot Getenet

ወ/ሮ ሥነሕይወት ጌትነት

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የስትራቴጂክ እቅድ ዝግጅትና ግምገማ ሥራ አመራር ሥራ አስኪያጅ | የቦርድ ጸሀፊ

Mrs. Senehiwot Getenet
Head of Strategic Planning and Evaluation Department
Board Secretary

Continue Reading

26 Sep2025

board

September 26, 2025. Written by asaye. Posted in Front Page, Home

ክብርት ወ/ሮ ዓለምፀሀይ ጳውሎስ Her Excellency Mrs. Alemtsehay Paulos
የቦርድ ሰብሳቢ Head of Prime Minister’s Office and Minister of Cabinet Affairs
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር Head of Prime Minister’s Office and Minister of Cabinet Affairs
fggug dtrdy
ssf
Description/biography
werr fggh
vg
Description/biography

Continue Reading

14 Apr2025

ማስታወቂያ

April 14, 2025. Written by asaye. Posted in Front Page, News, Uncategorized

ለኢትዮጵያ የግብርና ልማት ተስማሚ የሆኑ የእርሻ መሣሪያዎች እና የግብርና ግብዓቶች – ከኢግሥኮ

ሁሌም ሙሉ፣ ዘወትርም ዝግጁ ሆኖ ወደሚጠብቅዎ የአርሶና አርብቶ አደሩ አለኝታ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢግሥኮ) ጎራ ይበሉና ለእርስዎ የንግድና የልማት ሥራዎች ይስማማሉ ብለን ያቀረብናቸውን ትራክተሮች፣ ኮምባይን ሀርቨስተሮች፣ ማረሻዎች፣ መከስከሻዎች፣ መስመር ማውጫዎች፣ ኬሚካል መርጫ ማሽኖች፣ የእርሻና የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች መለዋወጫዎች፣ ጎማዎች፣ ባትሪዎች፣ ፊልትሮዎች፣ አግሮኬሚካሎች፣ ፈሳሽ ማዳበሪያዎች ወዘተ በተመጣጣኝ ዋጋ ገዝተው ያትርፉ።
ሁሌም በእናንተ ውድ ደንበኞቻችን ጥያቄና ፍላጎት ከታወቁ የውጭ ኩባንያዎች በምናስመጣቸው የእርሻና የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች፣ አግሮኬሚካሎች፣ የእንስሳት መድኃኒቶች፣ ፈሳሽ ማዳበሪያዎችና መለዋወጫዎች፤ በምናቀርበው ምርጥ ዘር እንዲሁም በምንሰጠው የአንድ መስኮት አገልግሎት ቀዳሚ ተመራጭ ተቋም አድርጋችሁ ስለመረጣችሁን የላቀ ደስታና ኩራት እንደሚሰማን በዚህ አጋጣሚ በአክብርዎት ለመግለጽ እንወዳለን።
ለበለጠ መረጃ:- 0911 157091፣ 0911 223675

ግብርናን ማዘመን ግባችን ነው!

Continue Reading

03 Apr2025

የኮርፖሬሽኑን ልማት ለማገዝ ዝግጁ መሆናቸውን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አስታወቁ

April 3, 2025. Written by asaye. Posted in Front Page, Home, News

አሶሳ፣ መጋቢት 24 ቀን 2017 ዓ.ም (ኢግሥኮ):-  የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እያካሄደ የሚገኘውን የልማት ሥራ ለማገዝ ዝግጁ መሆናቸውን የክልሉ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን አስታወቁ።ርዕሰ መስተዳድሩ ይህንን ያስታወቁት፣ በኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ክፍሌ ወልደማርያም የተመራ የልዑካን ቡድን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው በአነጋገሩበት ወቅት ነው። ውይይቱ በዋነኛነት ያተኮረው ኮርፖሬሽኑ ለክልሉ ባቀረበው የበቆሎ ምርጥ ዘር ማባዣ የእርሻ መሬት ጥያቄ እና በተፈጥሮ ሙጫና እጣን ምርቶች አቅርቦት ላይ ነው።

በዚህ ወቅት አቶ አሻድሊ፣ ኮርፖሬሽኑ በ2013 ዓ.ም ለክልሉ አቅርቦ ለነበረው የምርጥ ዘር ማባዣ የእርሻ መሬት ጥያቄ ምላሽ በመስጠት መሬት መፍቀዳቸውን አስታውሰው፣ ይሁንና ኮርፖሬሽኑ የተፈቀደው መሬት ለበቆሎ ምርጥ ዘር እንደማይስማማ በመግለጽ ተለዋጭ መሬት መጠየቁን ተናግረዋል።
በዚህ መሰረት ቀደም ሲል ለኮርፖሬሽኑ ከተፈቀደው የእርሻ መሬት በተጨማሪ የኮርፖሬሽኑ እና የክልሉ የመሬት አስተዳደር ቢሮ ባለሞያዎች በጋራ ሆነው ጥናት በማካሄድ በአሶሳና ባምባሲ ዙሪያ ለበቆሎ ምርጥ ዘር ማባዣ ተስማሚ የሆነ የእርሻ መሬት በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደሚያፈላልጉ ገልጸዋል።
የተፈጥሮ ሙጫና እጣን ምርቶችን ለኮርፖሬሽኑ ከማቅረብ አኳያም፣  በማኅበር ከተደራጁ የክልሉ ወጣቶች ጋር በመነጋገር ምርቶቹን እንዲያቀርቡ እንደሚደረግ አስታውቀዋል። በሌላ በኩል የክልሉን ግብርና በመደገፍ ረገድ ኮርፖሬሽኑ የእርሻ መሣሪያዎችን ለክልሉ አርሶና አርብቶ አደሮች እንዲሁም ባለሃብቶች በማቅረብ፣ ሀገራዊ ተልዕኮውን እንዲወጣ ጠይቀዋል።
አክለውም ኮርፖሬሽኑ ከባለሃብቶች ጋር በመተባበር በኮንትራት እርሻ በክልሉ እያካሄደ ከሚገኘው የበቆሎ ምርጥ ዘር ብዜት በተጨማሪ የቅባት እህሎችን እንዲያመርት፣ የግብርና ግብዓቶችና የሜካናይዜሽን አገልግሎት ማዕከል እንዲያቋቁም፣ የዘር ብጠራ አገልግሎት እንዲሰጥ፣ የእርሻ መሣሪያዎች መለዋወጫዎች እንዲያቀርብ እና ከሽያጭ በኋላ የቴክኒክ ሞያ ሥልጠና እንዲያመቻች ጥሪ አቅርበዋል።
የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ክፍሌ ወልደማርያም በበኩላቸው፣ በቀጣይ የክልሉን የግብርና ልማት ይበልጥ ከማገዝ አኳያ የግብርና ግብዓቶችንና የእርሻ መሣሪያዎችን ከእነተቀጽላቸውና መለዋወጫቸው ጋር ለማቅረብ፣ ሁለገብ የግብርና ማዕከል ለማቋቋም፣ ለዜጓች ሰፊ የሥራ ዕድል ለመፍጠር፣ የዘር ብጠራ አገልግሎት እና የቴክኒክ ሞያ ሥልጠና ለመስጠት ቁርጠኛ መሆናቸውን ተናግረዋል።በተለይም የክልሉ ባለሃብቶች፣ አርሶና አርብቶ አደሮች ኮርፖሬሽኑ ለገበያ የሚያቀርባቸውን የእርሻ መሣሪያዎች በብድር ገዝተው እንዲጠቀሙ ለማገዝ ከክልሉ ጋር በመሆን የባንክ ብድር የማመቻቸት ሥራ እንደሚከናወን ጠቁመዋል።
በመጨረሻም የክልሉ መንግሥት ለኮርፖሬሽኑ ልማት ውጤታማነት እያደረገ የሚገኘውን ሁለገብ ድጋፍ አድንቀው፣ ምስጋና አቅርበዋል።በውይይቱ ላይ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ባበክር ኸሊፋ እና የርዕሰ መስተዳድሩ የኢኮኖሚ አማካሪ አቶ በቀለ አንበሳ እንዲሁም በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በኩል ዋና ሥራ አስፈጻሚው አቶ ክፍሌ ወልደማርያም፣ የእርሻ መሣሪያዎችና የግብርና ውጤቶች አቅርቦት ዐቢይ ዘርፍ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፈለቀ ገዛኸኝ፣ የደን ውጤቶች አቅርቦትና ሽያጭ መምሪያ ሥራ አስኪያጅ ወይዘሮ ብዙነሽ ኢያሱ እና የአሶሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሥራ አስኪያጅ አቶ ታደሰ ድሪርሳ ተገኝተዋል።

                 ግብርናን ማዘመን ግባችን ነው!

Continue Reading

24 Mar2025

ማስታወቂያ 130፣ 145 እና 165 የፈረስ ጉልበት ያላቸው ጣልያን ሰራሽ ዱዝ-ፋር (DEUTZ-FAHR) ትራክተሮች በድጋሚ ለገበያ ቀረቡ * ባለ 180 የፈረስ ጉልበት እየመጣ ነው

March 24, 2025. Written by asaye. Posted in Front Page, Home

Continue Reading

18 Mar2025

ማስታወቂያ

March 18, 2025. Written by asaye. Posted in Front Page, Uncategorized

ክቡራን ደንበኞቻችን፣
የአርሶና አርብቶ አደሩ አለኝታ የሆነው የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢግሥኮ) የደንበኞቹን ፍላጎት ለማርካት አዲስ አበባ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ከሰኞ እስከ አርብ ከሚሰጠው መደበኛ አገልግሎት በተጨማሪ ከነገ ቅዳሜ መጋቢት 6 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 21 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በወር ሁለት ቅዳሜ ቀናትን ቢሮዎቹን ክፍት በማድረግ ሊያገለግላችሁ መዘጋጀቱን ሲገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።
በዚህ መሰረት:- መጋቢት 6፣ መጋቢት 20፣ ሚያዝያ 4፣ ሚያዝያ 18፣ ግንቦት 2፣ ግንቦት 16፣ ሰኔ 7 እና ሰኔ 21 ቀን 2017 ዓ.ም ጠዋት ከ2:00 – 6:00፤ ከሰዓት በኋላ ከ7:00 – 11:00 ድረስ ቢሮዎቻችን ክፍት ሆነው ይጠብቋችኋል።
ማስታወሻ
በቅርንጫፎቻችን ዘወትር ቅዳሜ ለደንበኞች የምንሰጠው አገልግሎት እንደተለመደው ይቀጥላል።
ይምጡ! በአገልግሎታችን ተደስተው ይመለሳሉ።
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

Continue Reading

18 Mar2025

ለክቡራን ደንበኞቻችን የቀረቡ የአውሮፓ ስሪት የኬሚካል መርጫ መሣሪያዎች

March 18, 2025. Written by asaye. Posted in Front Page

ከአውሮፓ በአስመጣቸው ‘ዱዝ-ፋር’ እና ‘ዜቶር’ ትራክተሮች በደንበኞቹ ዘንድ ምስጋና እና አድናቆት የተቸረው የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢግሥኮ)፣ እነሆ የገበያውን ፍላጎት መሰረት በማድረግ በትራክተር የሚጎተቱ 3 ሺህ ሊትር አግሮኬሚካል የመያዝ አቅም ያላቸውን ጣልያን ሰራሽ ማሽኖች በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረቡን ሲገልጽ፣ ጥራት ላይ በመተማመን ነው። የጣልያኑ ሶጅማ ኩባንያ ምርት የሆኑት እነዚህ የኬሚካል መርጫ መሣሪያዎች 24 ሜትር ስፋት ያላቸው ሲሆን፣ ቁመታቸው እስከ 2 ሜትር ድረስ ከፍ ይላል። እርስዎ ቀድመው ይምጡና ይውሰዱ፤ እኛ ደግሞ ማገልገሉን እናውቅበታለን።
አድራሻ:- ወደ ቃሊቲ በሚወስደው ዋና መንገድ ከኢኳቴሪያል ቢዝነስ ግሩፕ ወይም ከፋፋ ምግብ አክስዮን ማኅበር 200 ሜትር ገባ ብሎ
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114 – 423 438 ወይም 0911 157 091 ላይ ይደውሉ።

ግብርናን ማዘመን ግባችን ነው! የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

Continue Reading

18 Mar2025

የቼክ ሪፐብሊክ ‘ዜቶር (ZETOR)’ ትራክተሮች ዛሬም በገበያ ላይ ናቸው

March 18, 2025. Written by asaye. Posted in Front Page, Home, News

ከጣልያኑ ዱዝ-ፋር ትራክተር በተጨማሪ 110፣ 120 እና 136 የፈረስ ጉልበት ያላቸውን ‘ዜቶር’ በመባል የሚታወቁ የቼክ ሪፐብሊክ ታዋቂ ትራክተሮችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለተጠቃሚዎች አቅርቧል።ይሄም ብቻ አይደለም፤ ወደ ተቋማችን ጎራ ሲሉ ሌሎች ትርፋማ የሚያደርግዎትን ማረሻ፣ መከስከሻ፣ መስመር ዋውጫ፣ ኬሚካል መርጫ፣ ዘር መዝሪያ፣ ማዳበሪያ መበተኛ፣ የእርሻ መሣሪያዎችና የከባድ ተሽከርካሪዎች ጎማ፣ ባትሪ እና ፊልትሮ በተመጣጣኝ ዋጋ፣ በጥራትና በብዛት ያገኛሉ።
ለበለጠ መረጃ :- 0911 157091 ወይም 0114 – 42 34 38 ላይ ይደውሉ።

ግብርናን ማዘመን ግባችን ነው!

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

Continue Reading

18 Mar2025

ዉግዛል/WUXALማክሮሚክስ ፈሳሽ ማዳበሪያ – በግብርና ዘርፍ የተሰማሩ አርሶ አደሮች፣ ከፊል አርብቶ አደሮች እና ባለሃብቶች ምርጫ

March 18, 2025. Written by asaye. Posted in Front Page, Home

በዋና መ/ቤት እና በክልሎች ባሉት 25 ቅርንጫፎች ለአርሶ አደሮች፣ ከፊል አርብቶ አደሮች እና ባለሃብቶች እያከፋፈለ የሚገኘው ዉግዛል/WUXALማክሮሚክስ ፈሳሽ ማዳበሪያ በሰብል፣ በአትክልትና ፍራፍሬ ቅጠል ላይ የሚረጭ ነው።ዉግዛል/WUXAL የምርት ጥራት እና ምርታማነት እንዲጨምር ከማገዙ ባሻገር የሰብሎች በሽታን የመቋቋም አቅም እንዲያድግ ያስችላል፡፡ ምን ይሄ ብቻ፤ ምርትን በአጭር ጊዜ፣ በከፍተኛ መጠንና ጥራት ለማምረት እንዲሁም የአፈር ብክለትና የማዳበሪያ ንጥረ ነገር ትነት መጠንን ለመቀነስም ይጠቅማል።አግሉኮን በተባለ የጀርመን ኩባንያ የሚመረተው ይህ ማዳበሪያ በዓለም ገበያ የተዋወቀው እ.ኤ.አ በ1963 ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያን ጨምሮ በ75 ሀገራት ተደራሽ ሆኗል።
ይምጡ! ይዘዙን! ያትርፉ!
ለበለጠ መረጃ:- 0911 223 675 ወይም 0919 748 792 ላይ ይደውሉ።

ግብርናን ማዘመን ግባችን ነው!

Continue Reading

18 Feb2025

EABC & EIH Sign Shareholders Agreement with Asset Green Company

February 18, 2025. Written by asaye. Posted in Front Page, News

The Agreement focuses on a transformative integrated dairy and crop farming project

Addis Ababa, February 17, 2025 (EABC): Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (EABC) and Ethiopian Investment Holdings (EIH) have signed a Shareholders Agreement with a foreign company, Asset Green, to collaborate on a transformative integrated dairy and crop farming project. The agreement was signed on February 17, 2025.
The project to be implemented in the South-West Ethiopia Peoples’ Region, will be executed in two phases, with a total investment capital of 600 million US dollars (75 billion Ethiopian birr).
According to the agreement, Ethiopian Agricultural Businesses Corporation will hold a 25% share, Ethiopian Investment Holdings will have a 24% share, and Asset Green will own the remaining 51%. The first phase of the project will focus on breeding 10,000 dairy cows, including feed production, and processing. The second phase will involve the production and processing of rice, cotton, and oilseeds. The agreement was signed by Brook Taye (PhD), CEO of EIH, Mr. Kifle Woldemariam, CEO of EABC and Asset Green CEO and chairman Mr.Afshin Afsharnejad.
The signing ceremony, held at the Skylight Hotel, was attended by Mr. Temesgen Tiruneh, Deputy Prime Minister of the Federal Democratic Republic of Ethiopia,  Mrs. Angela Rayner, Deputy Prime Minister of the United Kingdom, Girma Amente (PhD), Minister of Agriculture, Birhanu Nega (PhD), Minister of Education, Mr. Mamo Esmelealem Mihretu, Governor of the National Bank of Ethiopia, Brook Taye (PhD), CEO of the Ethiopian Investment Holdings, Mr. Kifle Woldemariam, CEO of the Ethiopian Agricultural Businesses Corporation, Mr. Afshin Afsharnejad the CEO of “Asset Green” as well as the leaders of Ethiopian Investment Holdings and Ethiopian Agricultural Businesses Corporation, and invited guests.

                               ###

Modernizing Agriculture is Our Goal!

Continue Reading

  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • ...
  • 8
Follow Us on Facebook
Powered by Warp Theme Framework